የኮልፌ ቃለሕይወት ቤ/ክ የ2016 ዓ/ም የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት

የኮልፌ ቃለሕይወት ቤ/ክ የ2016 ዓ/ም የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት

22 October 2026

ቤተ ክርስቲያኒቱ የጌታችንን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ በአንድነት ማዕድ ተጋርታለች።

የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የ2016 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት አድርጋለች።

ቤተሰቦችና የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት በአንድ ገበታ ተሰብስበው በልተዋል፣ አመስግነዋል፣ እርስ በርስም ተቀብለዋል። በዓሉ የክርስቶስን ፍቅር በአንድነት የምናስብበት ጊዜ ነበር።

ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘወትር።

ይሳተፉ እና እንደተገናኙ ይቆዩ፦ የዩቲዩብ ጣቢያችንን ይመዝገቡ

ይመዝገቡ