Kolfe Kale Heywet Church is a vibrant spiritual home in Addis Ababa, committed to proclaiming the gospel, growing in faith, and transforming our community.

ስለ እኛ ተጨማሪ ያንብቡ

ቤተ ክርስቲያናችን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመሥርታ በጸሎትና በኅብረት የምታገለግል ናት። ታሪካችንን ለማወቅ፣ አብረውን ለመጸለይና ከእግዚአብሔር ቤተሰብ ጋር ለመቀላቀል ይጎብኙን።